የግብርና ግብዓት መሸጫና ማከማቻ ማዕከል ግንባታ ሥራ (ቁጥር 88/19) - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ
South Ethiopia Region Bureau of Agriculture (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 88/19
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የሚያስገነባው የግብርና ግብዓት መሸጫና ማከማቻ ማዕከል ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት :-
- ደረጃቸው GC-7/BC-7 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ
- ፍቃዳቸውና የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2018 ዓ/ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው
- ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 1,000 /አንድ ሺህ/ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 180,000/አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ/ብር ብቻ CPO ወይም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከቴክኒካል ኦርጂናል ሰነድ ጋር አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ጠቅላላውን በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00 በተቋሙ ለዚሁ ጨረታ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መከተት አለባቸው ።
- ጨረታው በ31ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- 31ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ይሆናል።
- ተጨማሪ መረጃ ከሰነዱ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት እንደገና ተሻሽሎ ባወጣው የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና በመመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈጻሚ ይደረጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ
✨ messages.ai_summary
Construction of an agricultural input sales and storage center for the South Ethiopia Region Bureau of Agriculture. Open to licensed bidders with GC-7/BC-7 or higher, renewed registration, TIN, and VAT registration. Bidders must submit technical and financial documents in sealed envelopes.
