ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር OT/03/2019
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
| Lot | Description |
| Lot-1 | Purchase of Consumable Materials (PR-No. 46160) |
| Lot-2 | Purchase of 50Kg Capacity Polypropylene Sugar Bags (PR-No. 46166) |
| Lot-3 | Purchase of Mesh Wire & Steam Gasket (PR-No. 46167) |
| Lot-4 | Purchase of One Unit of Manitiou Crane (PR-No. 46170) |
| Lot-5 | Pure purchase of Cat, Case, CNE, Versatile, Grap, Wheel, XCMG Spare (PR-No. 46175) |
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
ግዥ ቡድን
ሜክሲኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8:15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
✨ messages.ai_summary
Finchaa Sugar Factory seeks open bids for various goods and chemicals in five lots: consumable materials, 50kg polypropylene sugar bags, mesh wire and steam gasket, one Manitou crane, and spare parts for Cat, Case, CNE, Versatile, Grap, Wheel and XCMG equipment. Eligible bidders must hold a renewed business license and submit tax clearance, VAT registration and supplier registration certificates.
