Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ ጤና መምሪያ የልደታ ጤና ጣቢያ
  • Address ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ምርታማነት ማሻሻያ ጸበሉ ጎን ፡ አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 0115-58-20-61
  • Website
  • Deadline29 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን 55,000
  • opening dateበማግስቱ 4 ሰዓት ይከፈታል::
  • Categories Pharmaceutical Products , Medical Equipment And Supplies , Laboratory Equipment And Chemicals

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ ሎት 1 የመድሀኒት የላብራቶሪ መገልገያ እና የህክምና መሳሪያ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ ክ/ከተማ ጤና መምሪያ የልደታ ጤና ጣቢያ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 002

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ

ሎት 1 የመድሀኒት የላብራቶሪ መገልገያ እና የህክምና መሳሪያ

የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን------------55,000

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ የንግድ ፈቃድ፣ የምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት FDA የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ::
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የምትችሉ::
  3. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ቢሮ ቁጥር 510 የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችል::
  4. የመጫረቻ ሰነዶችን መረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት::
  5. ጨረታው በአስረኛው ቀን በ11:00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ 4 ሰዓት ይከፈታል::
  6. መስሪያቤቱ ያቀረበውን የዋጋ መሙያ በመጠቀም የሚወዳደሩበት እቃዎች ዋጋ ከቫት ጋር ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል:: በተጨማሪም ማህተም እና ፊርማ መኖር አለበት::
  7. መ/ቤቱ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው::
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  9. አሸናፊው ተጫራች ጨረታ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ በ60 ቀናት ውስጥ የዋጋ ለውጥ ሳያደርግ በራሱ ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው ማቅረብ ይጠበቅበታል::

አድራሻ ቦታ:- የልደታ ጤና ጣቢያ ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ፀበሉ ጋ::

በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የልደታ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Lideta Health Center invites bids for Lot 1: pharmaceuticals, laboratory supplies, and medical equipment. Bidders must submit a renewed business license, VAT and tax clearance certificates, and FDA certification, with a CPO bid bond attached. The center may adjust quantities by 25% or cancel the tender.
Save Tender