Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461782478
  • Website
  • Deadline12 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 400.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 100,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateህዳር 3/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Categories Printing And Publishing

የደንበኞች ማዋዋያ ፋይል አቃፊ ህትመት (200,000) (EEU/C/E/R//M/D/B/001/2019) - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ EEU/C/E/R//M/D/B/001/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ለደንበኞች ማዋዋያ(ፋይል አቃፊ) በድርጅቱ

ተ.ቁየህትመት አይነትአይነትብዛትየጨረታ ማስከበሪያ / CPO/የጨረታ መዝጊያየጨረታ መክፈቻ
ሎት 1የደንበኞች ማዋዋያ ፋይል አቃፊናሙና ከሪጅኑ የሚሰጥ ይሆናል200,000+-100,000ህዳር 3/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓትህዳር 3/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት

አርማ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ማተሚያ ቤት የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፤ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና በታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000254223992 EEU-C/E REGION የማይመለስ ብር 400.00(አራት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት በሆሳዕና ከተማ አየሩሳሌም አደባባይ በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ የኢ/ኤ/ገ/ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት የሚታተመውን ፋይል አቃፊ ናሙና መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Security/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን በመግለጽ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
  7. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0461780849/0915976767 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ተጫራቾች በጨረታው የተጠቀሰው ብዛት ቢጨምር/ቢቀንስ/ የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility, Central Ethiopia Region invites eligible printers to bid for printing 200,000 customer agreement file folders. Bidders must hold a valid trade license, Ministry of Finance registration certificate, TIN, and proof of registration on the procurement agency website. Samples are provided by the region.
Save Tender