Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት
  • Address ደ/ወርቅ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966886973
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 100,000 (CPO)
  • opening dateበ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 4:30
  • Categories Road And Bridge Construction

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በወረዳው ትራ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ በቆቀን ቀበሌ የካሻር ወንዝ ካልቨርት ስራ በዘርፈ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በወረዳው ትራ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ በቆቀን ቀበሌ የካሻር ወንዝ ካልቨርት ስራ በዘርፈ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት በጨረታውላይ ለመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረው ዝቀተኛ መስፈርቶች ሚሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. በዘረፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ላት
  2. በደረጃ 5Gc እና ከዚያ በላይ የሆነ ድርጅት
  3. በዘርፉ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው እና ኮፒውን አያይዞ ማቀረብ የሚችል፡፡
  4. የተጨማረ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. የቲን ነምበር/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ ያለው/ላት
  6. ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000( አንድ መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  8. የሳይት ምልከታ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  9. ጨረታው በ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ከደ//.../ፋይናንስ/ጽ/ቤት ከገዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመቅረብ የማይመሰስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዶክመንት መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ዕለቱ ዝግ ወይንም በዓል ከሆነ በቀጣይ ስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  13. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተና ያላካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል ያለበለዚያ ያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ -- የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ደ/ወርቅ /0929241731 /0910997747

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of the Kashar River culvert in Koqan Kebele, South Bench Woreda, open to eligible firms with a valid business license, Grade 5GC or above, sector registration, VAT and TIN registration, renewed competency certificate, and site visit certificate.
Save Tender