Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት
  • Address ደ/ወርቅ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966886973
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 100,000 (CPO)
  • opening dateበዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30
  • Categories Building Construction

በደብረወርቅ ጤና ጣቢያ የማህበረሰብ አቀፍ መድሃኒት መደብር ግንባታ (GC/BC 5 እና በላይ) - የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

በሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት


የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ጤና/ጽ/ቤት በደብረወርቀ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማህበረሰብ አቀፍ መድሃኒት መደብር ግንባታ ለማሰራት በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • 1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  • 2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  • 3. ደረጃ 5 GC/BC እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅት
  • 4. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል ፡፡
  • 5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
  • 6. የግብር ክሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ
  • 7. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል፡፡
  • 8. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው
  • 9. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
  • 10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21(ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  • 8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው፡፡ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል፡፡
  • 9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር አምስት መቶ (500) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • 10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  • 12. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 13. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
ደ/ወርቅ ስልክ ቁጥር፡- 0910779947 /0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of a community pharmacy at Debrework Health Station for the South Bench Woreda Finance Office. Open to legally licensed firms with Grade 5 GC/BC or above, valid business registration, supplier registration, VAT registration, tax clearance, TIN, and renewed competency certificate. Bidders must submit technical and financial documents in signed, stamped envelopes.
Save Tender