Tender Detail

Tender Details

  • Company አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር
  • Address አዲስ ከተማ ዋና መናኻሪያ ቢሮ ቁጥር 6 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112732026
  • Website
  • Deadline22 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበዚሁ ቀን 4፡30
  • Categories Consultancy Service

የንብረት ግምት (Asset Valuation) አገልግሎት - አባይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር

አባይ 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር


ጨረታ ማስታወቂያ

አባይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ደርጅቶችን አወዳድሮ ያለውን ማስገመት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የማኅበራችንን አባይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ላይ ሙሉ የስራ ፍቃድ ያለውና መወዳደር የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ዶክመንት ኦርጂናልና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል ማኅበራችን አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ የተዘጋጀውን የጨረታ ሙሉ ሰነድ በአዲስ ከተማ አውቶብስ ተራ ትልቁ መንኸሪያ ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመምጣት እንድትወስዱና ዋጋውን ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

ስለሆነም ጨረታው የሚከፈተው በ5ኛው ቀን 4፡00 ሰዓትላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትልቁ አገር አቋራጭ አውቶብስ መናኸሪያ ገቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 06 (ስድስት)
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0911-88-70-71/0911-76-33-89

አባይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር

✨ messages.ai_summary
Abay 1st Grade Cross-Country Bus Private Owners Association seeks licensed individuals or firms to provide asset valuation services for its property. Bidders must hold a full work license in the field and submit original and copies of required documents.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender