Procurement of Construction Materials
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | Lot 1: የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ቤት ለኮንትነር እና መጋዘን ለመቆለፊ አገልግሎት የሚውል ተንጠልጣይ ቁልፍ ግዥ/Mojo Customs Branch Office Procurement of padlocks. |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0191-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-16 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-15 14:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | mojo dry port, Room modjo customs branch of.no 421 Modjo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222361314 Email: mojomra@mail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 353, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
Tendering term of conditions
ተጫራች ድርጅት ቁልፎች በስፔስፊኬሽን መሰረት መሆናቸዉን ለማረጋገጥ እቃዎቹን ሳንፕል ያቀርባል፡፡
የምትወዳደሩበት ቁልፎች አይነት/ብራንድ መጠቀስ አለበት፡፡
አሸናፊዉ የሆነ ድርጅት መ/ቤቱ በጠየቀው ስፔስፊከሽን መሰረት ዕቃውን ያቀርባል፡፡
መ/ቤቱ ዕቃውን የሚረክበው አሸናፊ ድርጅቱ አዲስ አበባ ዉስጥ ባሉት አደራሻ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉት ተጨራቾች እስከ ሞጆ ወይም አዲስ አበባ ድረስ ዕቃውን በራሱ ያቅረባል፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ ግዥውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡