የኤሲ ጋዝ R410A ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የኤሲ ጋዝ R410A ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Description | የኤሲ ጋዝ R410A ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0192-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-19 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-16 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590080 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 43 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት አላቀርብም ማለት በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ በጥንቃቄ መሙላት አለበት፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች ጋዙን እንዳስረከበ በቅ/ጽ/ቤቱ በሚመለከተው አካል በተፈለገው ጥራት ደረጃ መሆኑ ማረጋገጫ እንደተሰጠ ወድያውኑ ክፍያው በአንዴ ይፈጸማል፡፡
እቃ ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ 0335590080/0940487274/0921268217 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡