Tender Detail

Tender Details

  • Company የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር
  • Address አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-92-13-95
  • Website
  • Deadline19 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ6ኛው ቀን
  • Categories Consultancy Service

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር በአዲስ አበባና በክልል ፅ/ቤቶች ያሉትን የማኅበሩን ሀብቶች ማስገመት ይፈልጋል

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር


የሀብት ግምት/Asset Valuation/ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር በአዲስ አበባና በክልል ፅ/ቤቶች ያሉትን የማኅበሩን ሀብቶች ማስገመት ይፈልጋል፡-

የጨረታ ማወዳደሪያ መስፈርቶች፡-

  1. የዘመኑን የታደሰ የሀብት ግመታ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣
  2. በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ የሠራበትን የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፣
  3. ሥራውን ሠርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ መጠቀስ ይኖርበታል፣
  4. ተጫራቹ ሥራውን ለመሥራት ጠቅላላ ዋጋውን ታክስን ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል፣
  5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የዋጋ ሰነድም ሆነ የመወዳደሪያ ሠነዶች ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ካለ ስለአርሞቱ በፊርማና በማኅተም የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፣
  6. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት አዲሱ ሚካኤል ሀሌሉያ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የማኅበሩ ጽ/ቤት መቅረብ ይኖርበታል፣
  7. ጨረታው በ6ኛው ቀን በማኅበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል፣

ማሳሰቢያ

  • ማኅበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሰላም ለዓለም ቢሮና ሬስቶራንት ቀጥሎ በሚገኘው 3ኛ ፎቅ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0913921395 እና በ0251-118-965947 በመጠቀም ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር

✨ messages.ai_summary
The association seeks asset valuation consultancy services for its properties in Addis Ababa and regional offices. Bidders must hold a renewed asset valuation business license, show relevant experience, state completion time, and submit a sealed total price including tax. Documents must be free of erasures.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender