Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114655222
  • Websitehttps://www.hibretbank.com.et/
  • Deadline28 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price230(ሁለት መቶ ሰላሳ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateከጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8.30 ሰዓት
  • Categories Installation, Maintenance And Other Engineering Services

ሕብረት ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል::

Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)


የጨረታ ቁጥር ሕባ/019/19

የጨረታ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል::

ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ::

  1. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከጥቅምት 05ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 230.00 (ሁለት መቶ ሰላሳ) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
  2. የጨረታ ሰነዱን ራስ አበበ አረጋዊ መንገድ ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛት ይቻላሉ::
  3. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል::
  5. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት ሲሆን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ተለያይቶ መቅረብ አለበት::
  6. እያንዳዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል::
  7. ተጫራቾች እስከ ከጥቅምት 18ቀን 2019 ዓ.ምከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ::
  8. ጨረታው ከጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8.30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሕብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 67 32 08 ወይም 011 470 6541 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

✨ messages.ai_summary
Hibret Bank seeks a two-year contract for fire extinguisher refilling services for its branches in Addis Ababa, the regions, and its head office. Eligible bidders must hold a valid business license. Bids must be submitted in sealed envelopes with technical and financial documents separated.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender