Tender Detail

Tender Details

  • Company Office Of Federal Auditor General
  • Address , Phone: +251910429457
  • Website
  • Deadline15 Oct 2026, 12:02 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

LOT 22 procurement of external hard disk and carpet

Office Of Federal Auditor General


Tender Information

TitleLOT 22 procurement of external hard disk and carpet
DescriptionGOODS
Procuring EntityOffice Of Federal Auditor General
Reference NoOFAG-NCB-G-0003-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-15 12:02:36
Invitation Date2026-10-14 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Flamingo, Room 2/201
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 986652092
Email: ofagit@ethionet.et
Mailing Address:P.O. Box 457, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:;
የቴክኒክ ስቴስፊኬሽን (Technical Specification)
ጉዳዩ፡- ለተመረጡ የህንፃ ወለሎች የአደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ

በመ/ቤታችን ህንፃ በተመረጡ ወለሎች ላይ የሚነጠፍ የአደይ አበባ ምንጣፍ የቴክኒክ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ አቅራቢው ድርጅት በሚያቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡
1. የቦታዎች ልኬት እና መጠን
ምንጣፉ ለሚከተሉት ቦታዎች በድምሩ 31.30 ሜትር ርዝመት እና 1 ሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡
ተ.ቁ ቦታ (ፎቅ) ዝርዝር መግለጫ ርዝመት (ሜትር) ስፋት (ሜትር)
1 8ኛ ፎቅ ከሊፍቱ እስከ VIP Lounge አዳራሽ በር 17 ሜ 1.00 ሜ
2 4ኛ ፎቅ ከሊፍቱ እስከ ዋና ኦዲተር የውጭ በር 5.30 ሜ 1.00 ሜ
3 4ኛ ከዋና ኦዲተር የውጭ በር እስከ ውስጥ በር 9.00 ሜ 1.00 ሜ
ድምር 31.30 ሜ

2. የቴክኒክ መስፈርቶች (General Requirements)
• ቁሳቁስ፣ለቢሮ አገልግሎት የሚመጥን ከፍተኛ ጥራት ያለው (Heavy Duty 100% Nylon ወይም Polypropylene::
• የንድፍ ጥራት የኢትዮጵያን ባህል የሚገልጽ የአደይ አበባ ዲዛን ( High Definition Digital Print)፡፡ ቀለሙ በጽዳት ጊዜ የማይለቅ (Wash-fast) መሆን አለበት
• ውፍረት፡ ከ8 ሚ.ሜ እስከ 10ሚ.ሜ (የቢሮ ምቾትን የሚጠብቅ)።
• የግርጌ ክፍል (Backing) ምንጣፍ ወለል ላይ ሲነጠፍ እንዳይንሸራተት የሚከላከል (Anti-slip/Rubber Backing) ሊኖረው ይገባል፡፡
• ማጠናቀቂያ (Edging) የሁለቱም ጎኖች ጠርዝ ለረጅም ጊዜ እንዳይበላሸ የተጠለፈ (Overlocked/Bound Edges) መሆን አለበት።
3. ተጨማሪ ማሳሰቢያ
• አቅራቢው ምንጣፉን ከመግዛቱ በፊት በቦታው ተገኝቶ ትክክለኛውን ልኬት ማረጋገጥ ይጠበቅበታል።
• ምንጣፉ ሲነጠፍ በግድግዳውና በምንጣፉ መካከል ያለው ክፍተት አነስተኛ እንዲሆን በባለሙያ መለካት አለበት።
• አቅራቢው ድርጅት ምንጣፉን ከማቅረብ ባለፈ ከላይ በተቀመጠው ልኬት መሠረት አዘጋጅቶ መግጠም (Install) ይኖርበታል።
 ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፍት በቦታው ተገኝተው ቦታውንና ሊከቱን ማየት ይኖርባቸዋል፡፡ መጥተው ሳያዩ የሞሉ ተጫራች ውድቅ ይደረጋሉ፡፡


Save Tender