በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11ኛ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 ዓ/ም አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11 ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11ኛ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 ዓ/ም አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች
- ሎት 2 የፅዳት ማቴሪያሎች
- ሎት 3 የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች
- ሎት 4 አላቂ የመኪና ፅዳት እቃዎች
- ሎት 5 የግንባታ ማቴሪያሎች
በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን ሎቶች ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች:-
I. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
II. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
III. ቲን ነምበር
IV. የዘመኑን ግብር የከፈለ
V. በጨረታ እንዲሳተፍ የተፈቀደለት ደብዳቤ ያለው መሆን ይጠበቅበታል።
የጨረታ ሰነዱን ኮምቦልቻ በሚገነው የ11ኛ ዕዝ ግዥ ክፍል የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 300 ብር በመክፈል በካሽ ወይንም በዕዝ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000722477557 ገቢ. በማድረግ መግዛት ይቻላል። ሰነዱን ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል በቴሌግራም ማስለክ ይቻላል።
ጨረታው ጥቅምት 19/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በእለቱ 4:30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኮምቦልቻ በሚገኘው የዕዝ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
ማስታወሻ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0980799646 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- ኮምቦልቻ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ህንፃ ጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ ረያን ህንፃ ግቢ ቢሮ ይገኛል፡፡ መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
