Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
  • Address ዋና መ/ቤት የድሮ መርከብ ሕንፃ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ ያለው ሕንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115539535
  • Websitehttps://www.fhc.gov.et/en#New
  • Deadline23 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateከጠዋቱ 4:15 ሰዓት የሚከፈት
  • Categories Electrical And Electromechanical , Elevator / Lift Work

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/እግ/11/01/2019 ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ለመፈፀም የጨረታ ማስታወቂያው መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ታትሞ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ጨረታው ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ እንደሚያበቃ መውጣቱ ይታወቃል፡፡

Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)


የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ /አግ/11/01/2019 ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጨረታ መክፈቻ ቀንን ማራዘም ማስታወቂያ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/እግ/11/01/2019 ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ለመፈፀም የጨረታ ማስታወቂያው መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ታትሞ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ጨረታው ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ እንደሚያበቃ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም በተራ ቁጥር 4 ላይ የተገለፀው የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለተጨማሪ ቀናት ማራዘም ስላስፈለገ ከላይ በተገለፀው የጨረታ መለያ ቁጥር የወጣው ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጨረታ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋት 4:00 ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን፣ ይህ የጨረታ ማራዘሚያና ማስተካከያ የጨረታ ሰነዱ አካል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 011-5-15-77-28 ወይም 011-5-58-48-90 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዌብሳይት/ website www.fhc.gov.et

የፖ.ሣ.ቁ PO Box 299

ፋክስ ቁጥር 011554-60-45 011552-46-46

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Procurement of electromechanical items for lift and garage services, under tender No. F.B.C/B.G.CH/E.G/11/01/2019. The tender closing and opening date has been extended; this extension forms part of the tender document. For more information, call 011-5-15-77-28 or 011-5-58-48-90.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender