Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል
  • Address ድሬዳዋ , ኢትዮጵያ, Phone: 09-82-54-04-08
  • Website
  • Deadline28 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም (CPO)
  • opening dateከቀኑ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግቢ ፋ/ን/አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር A/02 ይከፈታል።
  • Categories Safety And Security

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጩራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ 2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል


በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ድ/ዴ/ድ/ጩ/ሆ/03/19

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጩራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ 2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. ተጫራቾች በዘርፉሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ለ2019 ዓ.ም ግብር የከፈሉ፤ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. በመንግስት ግዢ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ከፌዴራል ፖሊስ የታደሠ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የታክስ መለያ ቁጥር (TIN No) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል በድል ጩራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር A/02 በመቅረብ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ለጨረታማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም (CPO) ከጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታሠነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ተብሉ በተዘጋጀው የጨረታ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታሰነዱየሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮለ15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛውቀን ጠዋት 4:00 ሠዓት ተዘግቶ ከቀኑ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግቢ ፋ/ን/አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር A/02 ይከፈታል።
  9. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በጽሁፍ እንደተገለፀለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከሆስፒታሉ ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስትገቢ ይሆናል፡፡
  10. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፤ ሙሉ አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  11. ከግል ስራና አገናኝ ኤጀንስ በአገር ውስጥ ስራና ሠራተኛ የማገናኘት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  12. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጩራ ሆስፒታል

ስልክ ቁጥር፡- 025-211-5692/0982540408/0901103211፤ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 177

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጩራ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Dire Dawa Administration Dilchora Hospital seeks eligible bidders for a two-year security guard service. Bidders must hold a valid trade license, tax clearance, VAT registration, TIN, government supplier registration, federal police clearance, and a private employment agency license.
Save Tender