Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መ/አምባ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline22 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityበባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 50000 ሀምሳ ሺህ ብር
  • opening dateከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  • Categories Electrical And Electromechanical , Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመሁል አምባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አማካይነት ለሚያሰራው የሆስፒታሉ ሙሉ የኤሌትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

መለያቁጥር GGWW/0004/2019

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመሁል አምባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አማካይነት ለሚያሰራው የሆስፒታሉ ሙሉ የኤሌትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ተጫራቾች

1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

2. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ በኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ የሙያ ፍቃድ ያላቸው የሆኑ ተቋራጮች

2 ከገቢዎች መስሪያ ቤት የኦዲት ክሊራንስ ማምጣት የሚችሉ

3 ተወዳዳሪዎች የቫት 7.5%ተቀናሽ ለማድረግ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው

4 በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ የድርጅቱ ባለቤት መሆን አለባቸው እንዲሁም በውክልና ሰነዱን መውሰድና መወዳደር አይቻልም፡፡

5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀና እስከ 8:00 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል አምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 50000 ሀምሳ ሺህ ብር በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለ/ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ቴክኒካል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10( አስር ) የስራ ቀናት መሀልአምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. የጨረታው ሰነድ በ10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. መስሪያቤቱ የተሻለ መንገድ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- 1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም፡፡

2. ተጨራቾች ተጫርተው ካሸነፉ በኃላ አገልግሎታቸው ጥራት ያለውና ቀልጣፋ ካልሆነ የውል ጊዜን የምናቋርጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

3. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆን ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡

4. ተወዳዳሪዎች ከአሸነፉ በኋላ ቅድመ ክፍያ ሳይጠይቁ ስራው መስራት የሚችሉ መሆን ፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 0113360631/146 ይደውሉ

ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
መሁል አምባ

✨ messages.ai_summary
Supply and installation of the hospital's full electrical line extension for Mehal Amba Primary Hospital, under Gedebano Gutazer Welene Woreda Finance Office. Open to Grade 8 and above contractors with electrical line installation licenses, VAT/TIN registration, audit clearance, and willingness to accept 7.5% VAT withholding.
Save Tender

Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE