መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ሥራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ.ም. 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሂሳብ ምርመራ ጨረታ
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ሥራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ.ም. 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ኦዲት አድራጊው ተጫራቾች ማማላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
- በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲቲንግ ቦርድ ወይም እሱ ከሚወክለው አካል ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለው የሙያ ፍቃድ ያገኘ እና የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
- በሀገሪቱ ሕግ መሰረት የኦዲት ሥራን ለማከናወን የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተገበረበት የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤
- የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሂሳብ ምርመራን በተመለከተ ከፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ወይም ከሌሎች ሕጋዊ አካላት ሥልጠና የወሰደና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ቢሆን ይመረጣል፤
- ከሂሳብ መርማሪ ቡድን አባላት ውስጥ ቢያንስ አንዱ ከዚህ በፊት የኅብረት ሥራ ማህበራትን ሂሳብ የመረመረ ቢሆን ይመረጣል፤ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- በሂሳብ ምርመራ ያለውን የሥራ ልምድ አደራጅቶ ማቅረብ የሚችል፤
- የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሂሳብ ለመመርመር ብቁ ባለሞያዎችን በሥራ ላይ ማሰማራት የሚችል ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚከሰተው ማንኛውም ኪሳራና ችግር አስቀድሞ ኃላፊነትን መውሰድ የሚችል
- ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ጊዜና የአንድ ፋይል አቃፊ እና ጠ/ዋጋ ከነተጨማሪ እሴት ታክስ በመሙላት የሚያቀርብ፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ መርካቶ ከረሜላ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 በሚገኘው የሥልጤ ልማት ማኅበር ጽ/ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰንድ 200 ብር በመሊቅ የሥልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን በንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000085996278 አስገብቶ ሰነድ በመግዛት የሞሉትን ሰነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሰነዱን ለይቶ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ከላይ የተገለጹትና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝና በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ፤
- የጨረታው ሳጥን በ15ኛው ቀን 08:30 ታሽጎ በዚሁ ቀን 9:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ይህ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚፈጸም ይሆናል፤
- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-
0920999940/0911978626/0945587862
አድራሻ፡-በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማኅበር
✨ messages.ai_summary
Melik Silte Farmers' Cooperative Union seeks audit of its financial operations for two accounting years, covering 39 and 49 file folders. Bidders must hold a valid audit license from the Ethiopian Accounting and Auditing Board, a renewed business license and TIN, and training in cooperative audits.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
