Procurement of Spare Parts
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Spare Parts |
| Description | Dawoo Buse Spare Part Purchase chanssi No. kcSFJ61HEAU00022 chanssi No. KLSFSSOHE8FOC0061, 4-14572ET,4-13408ET DAWOO BUS |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0131-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-15 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-10-13 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Other Documents
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
Ø ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆኑ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
Ø አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
Ø የማይነበብና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
Ø በegp shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፍቃደኛ ያልሆኑ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳ ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
Ø ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያዛል፡፡
Ø በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዝ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል፡፡
Ø ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡