የመክፈቻ ቀን ማራዘሚያ፡ ለሊፍትና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ (ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/እግ/11/01/2019) - የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ /እግ/11/01/2019
ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጨረታ መክፈቻ ቀንን ማራዘም ማስታወቂያ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/እግ/11/01/2019 ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ለመፈፀም የጨረታ ማስታወቂያው መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ታትሞ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ጨረታው ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ እንደሚያበቃ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም በተራ ቁጥር 4 ላይ የተገለፀው የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለተጨማሪ ቀናት ማራዘም ስላስፈለገ ከላይ በተገለፀው የጨረታ መለያ ቁጥር የወጣው ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጨረታ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋት 4፡00 ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን፣ ይህ የጨረታ ማራዘሚያና ማስተካከያ የጨረታ ሰነዱ አካል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 011-5-15-77-28 ወይም 011-5-58-48-90 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዌብሳይት/ website www.fhc.gov.et
የፖ.ሣ.ቁ PO Box 299
ፋክስ ቁጥር 011554-60-45 011552-46-46
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
✨ messages.ai_summary
Procurement of electromechanical equipment for elevator and garage services by the Federal Housing Corporation. This notice extends the tender opening date; the extension is part of the tender document.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
