Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲ/ብ/ክ/መደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address አለታ ጩኮ ከተማ ፡ ሲዳማ ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0916152096
  • Website
  • Deadline10 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50,000 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን 4፡30
  • Categories Building Construction

የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ (BC/GC 5 እና ከዚያ በላይ) - ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በሲ/ብ/ክ/መደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሥር እንስሳት ክሊኒክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በ2019 በጀት ዓ/ም ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታ ለመወዳደር ለሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-

  1. ደረጃቸው BC/GC 5 ከዚያ በላይ የሆኑ፡፡
  2. የታደሰ የሥራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  3. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ፡፡
  4. Tin No ያላቸውና እና የ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 50000 ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. በማንኛውም ግንባታ ስራ በጥራት ጉድለት ምክንያት ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጠው፡፡
  7. በቂ የኮምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  8. በጥራት እና በተፈለገው ጊዜ ገንብቶ ማስረከብ የሚችሉ፡፡
  9. የግንባታ ቁሳቁስ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  10. የተለያዩ ቦታ ግንባታ ሥራ የተሰራበት መልካም የሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

ከላይ የቀረበውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ20 በሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ብቻ በአለታ ጩኮ ወረዳ ገ/ቁ/ጽ/ቤት በመክፈል ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ከወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ፡፡

ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ21ኛው የስራ ቀን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ን/አ/ሥ/ሂ/ ክፍል በ4፡00 ሰዓት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በመክተት 4፡15 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

የጨረታ መከፈቻ ቀን በበዓላት ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታ አይገደድም፡፡

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of an animal clinic for the Alleta Chuko Woreda Finance and Economic Development Office in South Sidama Zone. Open to contractors with BC/GC grade 5 or above, valid license, tax and VAT registration, TIN, and proven construction experience.
Save Tender