በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሜንቴናንስ/ጥገና ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶች/ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ /ጥገና ባ/ዳር
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር A-01/2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሜንቴናንስ/ጥገና ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶች/ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች:-
- ለንብረት /ለዕቃዎች/ አግባብ ያለው የዘርፉ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የቫት ሰርተፍኬት/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት/TIN No/፣ ጨረታ እንዲሳተፉ ከገቢዎች የሚገልጽ የተሰጠ ደብዳቤ እና የወሩ መጨረሻ ቫት ሪፖርት ለመንግሥት ገቢ የተደረገበት ማስረጃ ሁሉም ማስረጃዎች /ንግድ ፍቃዶች /በተናጠል ኮፒ ተደርገ በሌላ ፖስታ መታሸግ አለባቸው፡፡ የታተመ የዘመኑን ኪዉ አር ኮድ ያለው ደረሰኝ ካሽ ሬጅስተር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡ የአንዱን ጨረታ ሰነድ ዋጋ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ባህር ዳር ከተማ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ/ብ/ በሰ/ምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ሙኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር 12 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነዱ መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ/BID BOND:-CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስት /GARANTE/ ማስያዝ አለበት
- የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች :ብር 231,690.04
- ለተለያዩ የዳብ ማሽን እና ጀነሬተር ጥገና አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች :- ብር 5,275.17
- ለተለያዩ ወታደራዊ ተሽከርካሪ እድሳት/ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች ብር 29,586.65
ጨረታው ዕረቡ መስከረም 27/2019 ዓ.ም እስከ ማክሰኞ ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሸጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን ዕረቡ ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ጠዋት ከረፋዱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 3:45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰ/ምዕ/ዕ ሜንቴናንስ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በቅደም ተከተል ይከፈታል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው ላይ ያልተገለፁ ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፈለጉ/ ቅፅ 1 ጥር 1998 ዓ.ም በአገር ውስጥ ለሚፈፀሙ ዕቃዎችና ተዛማች አገልግሎቶች ግዥ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ከገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ ድረ -ገፅ ላይ ወይም ከመሥሪያ ቤቱ በሚገዙት መደበኛ የጨረታ ሰነድ ማየት ይችላሉ፡፡
ስ.ቁ፡- 058 321 5318 /0937393095
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ /ጥገና ባ/ዳር
✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense, Northwest Zone Maintenance, seeks suppliers for vehicle spare parts, generator and compressor maintenance items, and consumables for military vehicle repair. Bidders need a renewed trade license, VAT and TIN certificates, tax clearance, and a cash register receipt with QR code.
