የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ - Supply & fix Commissing of GRP Tanks - የጨረታ ቁጥር DCE/SF/75/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
ለሚመለከተው ሁሉ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/75/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ
ኢንተርፕራይዛችን ለፌዴራል የማረሚያ ቤት ኮሚሽን (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Commissing of GRP Tanks ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/75/2026 ግብዣ መደረጉና ጨረታው ተራዝሞ መስከረም 20/2019 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በድጋሚ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው
ጨረታው ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ይዘጋል፡፡
ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15 ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን ከጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0911171751/0913297297
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድረ ገፅ አድራሻwww.dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ
✨ messages.ai_summary
Defense Construction Enterprise invites open bids for the supply, fixing, and commissioning of GRP tanks for a Federal Prison Commission project in Addis Ababa. Bidders must submit documents before the closing time. Contact: 0911171751/0913297297, Info@dce-et.com.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
