Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts

Procurement of Spare Parts

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Spare Parts
DescriptionLot 0028 Procurement of vehicle spare parts for Moyale customs branch office 2026/2019
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0153-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-09 08:30:00
Invitation Date2026-10-07 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:next to commercial bank of Ethiopia gambo branch, Room Moyale custom branch office new building
Moyale, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 464441702
Email: moyaleccb.mgt@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 45, Postal Code: 00

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ግዥዉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ሲሆን በተጠየቀዉ መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ ተጫራች እስከ Moyale customs branch office ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት(የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ግዥዉን በከ ፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ማንኛም ተጫራች በሚወዳደርበት ጊዜ የመኪና መለዋወጫዉን መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ ባስቀመጠዉ part number መሠረት መቅረብ አለበት፡፡
 መለዋወጫዉ ርክክብ የሚደረግበት MOYALE CUSTOMS BRANCH OFFICE ነዉ፡፡
 ክፍያ የሚከፈለዉ አሸናፍ ድርጅት ያሸነፈዉን መለዋወጫ ለ Moyale customs branch office በረሱ አስረክቦ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነዉ፡፡
 ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 ከዚህም በተጨማሪ ተወዳዳሪዎች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የቫት ምዝገባ ሴርቲፊኬት
3. ታክስ ክሊራንስ ሴርቲፊኬት በኦንላይን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ይህንን ያላደረገ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡
አሸናፍ የሚሆነዉ ድርጂት ሙሉ ወጭ በረሱ ሸፍኖ እስከ ሞያሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት አምጥቶ የማሰርካብ ግዴታ አለባት::
ማሳሰቢያ፡-የአሸናፍነት ደብደቤ (award letter ) በonline ከተላከ በኋላ እቃዉን አምጥቶ በማያሰረክቡ ድርጅት ላይ ለመንግስት ግዥና ንብራት በለስልጣን ደብዳቤ በማፃፍ ከአቅራብነት እንድታገድ ይደረጋል፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender