Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline20 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityብር 600,000 ስድስት መቶ ሺህ
  • opening dateጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መሥሪያ ቤት ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ቤት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመታጠቢያ ቤት እና መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን ግዥ ለማከናወን በግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ደረጃ GC-3 ወይም BC-3 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር EEP/NP/NCB/03/2019

  • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መሥሪያ ቤት ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ቤት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመታጠቢያ ቤት እና መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን ግዥ ለማከናወን በግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ደረጃ GC-3 ወይም BC-3 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር (e-GP) የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት፣ ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ኢኤኃ ዋና መ/ቤት፣ ህንጻ ቁጥር 11 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00/አንድ ሺ ብር/ በመክፈል ወይም የጨረታ ሰነዱን በሚገዛው ድርጅት ስም ወደ EEP Transmission Construction A/C No.1000252665203 Commercial Bank of Ethiopia (CBE) ትራንስፈር በማድረግ መክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ህንጻ ቁጥር ብሎክ-9 1ኛ ፎቅ የሀገር ውስጥ ግዥ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ሥራዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን ለየብቻ ታሽገው የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/03/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ግዥ መወዳደር ይችላሉ።
ተ.ቁ የሥራው ዓይነት መለኪያ ብዛት ጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ መዝጊያ ቀን የጨረታ መክፈቻ ቀን
1 የመጸዳጃ ቤት እና የሻወር ቤቶች በቁጥር 3 ብር 600,000 ስድስት መቶ ሺህ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
2 የጂ+1 የጥበቃ ቤቶች በቁጥር 7      
3 የጂ+0 የጥበቃ ቤቶች በቁጥር 2      
4 የነዳጅ ማደያ መጸዳጃ ቤት በቁጥር 1      
5 የሴፕቲክ ታንኮች በቁጥር 2      
  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፦ +251-11-5-58-06-27 መደወል ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Power seeks contractors for construction of guard houses, guard towers, shower and toilet facilities at its headquarters. Bidders must hold GC-3 or BC-3 grade or above, have a renewed trade license, be registered on e-GP, and be VAT-registered.
Save Tender