Procurement of Maintenance and Repair Service
Ministry of Culture & Sport
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የጀነሬተር ጥገና /CAT Generator Maintenance/ |
| Procuring Entity | Ministry of Culture & Sport |
| Reference No | MOCS-NCB-NC-0035-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-06 11:39:58 |
| Invitation Date | 2026-10-05 10:19:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | infrontof dashen Bank head office, Room 121 Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115507624 Email: cultureandsport2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1907, Postal Code: -- |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: 1.ተመሳሳይ የሥራ ልምድ:በጄኔሬተር ጥገና፤ ሰርቪስ እና አጠቃላይ የቴክኒክ እንክብካቤ (Generator Maintenance,Servicing,and Overhauling) መስክ በጥሩ ሁኔታ የሠሩባቸውን ማስረጃዎች ) ፎቶ ኮፒ በሲስተሙ ማያያዝ ይኖርባቸዋል። 2.የመልካም ሥራ አፈጻጸም ደብዳቤ (Testimonials/Certificates): ቀደም ሲል አገልግሎት ለሰጧቸው መንግሥታዊ ወይም መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት አገልግሎቱን በጥራት እና ብቃት ማጠናቀቁን የሚያረጋግጡ የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀቶች (Good Performance Certificates) ) ፎቶ ኮፒ በሲስተሙ ማያያዝ አለባቸው። 3.የተፈጸሙ ውሎች ኮፒ (Signed Contracts/Purchase Orders): ከተለያዩ የመንግሥት ወይም የግል ተቋማት ጋር የጄኔሬተር ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ለመስጠት ተፈርመው የተጠናቀቁ የተረጋገጡ ውል ስምምነት ሰነዶች (Signed Contracts) ወይም የግዥ ትዕዛዝ (LPO/Purchase Order) ፎቶ ኮፒ በሲስተሙ ማያያዝ አለባቸው። 4.የውል አፈጻጸም ሁኔታ እና የገንዘብ መጠን (Contract Value): የሚቀርቡት የውል ማስረጃዎች የውሉን የጊዜ ገደብ፣ የአገልግሎቱን ዓይነት እና አጠቃላይ የውሉን ዋጋ/የገንዘብ መጠን በግልጽ የሚያሳይ መሆን ይኖርበታል።
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
the organization has the right to cancel the purchase fully or partially
