Tender Detail

Tender Details

  • Company Metu Karl Comprehensive Specialized Hospital (የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)
  • Address ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917344232
  • Websitehttps://www.mattukarlhospital.org/
  • Deadline19 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security100,000(መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateበዕለቱ በ8:30 ሰዓት ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፈታል
  • Categories Printing And Publishing , Food Items And Drinks , Freight Transport

የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የጭነት አገልግሎት፣ ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Metu Karl Comprehensive Specialized Hospital (የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የጭነት አገልግሎት፣ ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ
  2. ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. በአቅራቢነት ዝርዝር መመዝገቡን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. ተጫራቾች የማስከበሪያ 100,000/መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ለብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ያሸነፉት፣የተለያዩ ህትመቶች ፣የጭነት አገልግሎት፣ ሆስፒታሉ ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተና (7.5 ) የሚቆርጥ መሆን አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለብቻ አሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የስራ ቀን ውስጥ በሆስፒታሉ ፋይናንስ ክፍል 500 የማይመለስ ብር በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
  9. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ቴክኒካሉንና ፋይናንሱን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን ለብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ8:00 ይዘጋና በዕለቱ በ8:30 ሰዓት ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በ16ኛው ቀን ስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  11. ተጫራቹ የዕቃው ሞደል ባልተገለጸበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ላይ አብራርቶ መግለጽ አለበት፡፡
  12. መ/ቤቱ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 0917344232

የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Metu Karl Comprehensive Specialized Hospital seeks suppliers for patient food, various printed materials, and freight transport services. Eligible bidders must have a valid renewed business license, tax compliance, VAT registration, and supplier registration. Items must be delivered to the hospital at the supplier's expense.
Save Tender