Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline17 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceየማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/
  • Bid Securityቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም /unconditional bank guarantee/
  • opening dateበእለቱ 8:00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8:30 ይከፈታል
  • Categories Building Construction

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix furniture works /አቅርቦትና ገጠማ ስራ/ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለማግዛት ይፈልጋል፡፡

ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 12/2019

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix furniture works /አቅርቦትና ገጠማ ስራ/ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለማግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

1.በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ግብር ስለመከፈላቸው የሚሰጥ ማስረጃ ያለው/ያላት፤ አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ከዚህ በፊት ለመስራታቸው ህጋዊ ከሆነ ተቋም የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤

  1. የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም /unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፤
  2. የጨረታ ሰነዱ ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና አ/አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፤
  3. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ባ/ዳር ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በእለቱ 8:00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8:30 ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8:00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ባህር ዳር ዋናው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 የግን/ግብ/ግዥና አቅርቦት ቡድን አስተባባሪ ቢሮ ክፍል ነው፡፡
  4. ውድድሩ በሎት /በጥቅል/ ዋጋ የሚታይ ይሆናል፤ ዝርዝር የጨረታ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- ባ/ዳር 0582180538/09-18-01-06-17/ 09-13-27-60-57
አዲስ አበባ ፡- 011-126-5652/ 5145 /0918800364

የዘመን ኮንስትራክሽን

✨ messages.ai_summary
Zemen Construction Corporation invites bids for the supply and fixing of furniture works for the Awi Zone High Court building project it is constructing under contract. Bidders must hold a valid trade license, TIN, VAT registration, and proof of tax renewal, plus prior experience in supply and fixing works.
Save Tender