Tender Detail

Tender Details

  • Company በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ
  • Address ድሬዳዋ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0910595368
  • Website
  • Deadline16 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 5000/አምስት ሺ ብር (CPO)
  • opening dateይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 2፡30 እስከ 4፡00
  • Categories Pharmaceutical Products

በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ 2019 ዓ/ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎችን ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታው እንድሳተፉ ይጋብዛል፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ


የጨረታ ማስታወቂያ

በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ 2019 ዓ/ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎችን ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታው እንድሳተፉ ይጋብዛል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመከፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች 3ኛ ሎት ሶስት መድሃኒት

1.1 ተጫራቾች በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

1.2 በመንግስት ግዥ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

1.3 ተጫራቾች የታክስ መለያ ቁጥር (TN No) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

1.4 ተጫራቾ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሠዓት ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል በጎሮ ጤና ጣቢያ በግዥ/ፋ/ን/አስ/ድ የሥራ ሂደት ቢሮ አንደኛ ፎቅ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

1.5 መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 5000/አምስት ሺ ብር በባንክ በተመሰከረለት CPO በጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

1.6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

1.7 የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 2፡30 እስከ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡

1.8 የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በፁሁፍ እንደተገለጸለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጤና ጣቢያው ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

1.9 ተጫራቾች ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማስረጃ፡- በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ ስልክ 0252111756 (0910595368) (0912729688) መደወል ይቻላል፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር የጎሮ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Goro Health Station in Dire Dawa invites suppliers to bid for Lot 3 pharmaceuticals. Bidders must hold a valid trade license, be tax-compliant and VAT-registered, registered as government suppliers with proof, and have a TIN. Documents must be sealed and submitted with full name, address, and signature.
Save Tender