Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Food and Drug Authority
  • Address , Phone: +251923179367
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 9:06 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

Procurement of Construction Materials1ኛ ደረጃ በቆርቆሮ የሚሰራ የፍሳሽ መውረጃ አሸንዳ (ቦረንዳዩ) ርዝመቱ እያንዳንዱ 20ሜ ስፋቱ 40 ሴ.ሜ ቁመቱ 30 ሳ.ሜ የሆነ ብዛቱ 2 (ሁለት) እና የፍሳሽ መውረጃ አሸንዳ ቦረንዳዩ ርዝመታቸው እያንዳንዳቸው 3 ሜትር ከ80 ሴ.ሜ ብዛት 4 (አራት) የሚያፈሰውን አሸንዳ (ቦረንዳዩ) ማንሳትና በጥንቃቄ በአዲሱ መልሶ የመስራት የባለሞያ የእጅ ዋጋ ጨምሮ ያገልግሎት ግዥ

Ethiopian Food and Drug Authority


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials1ኛ ደረጃ በቆርቆሮ የሚሰራ የፍሳሽ መውረጃ አሸንዳ (ቦረንዳዩ) ርዝመቱ እያንዳንዱ 20ሜ ስፋቱ 40 ሴ.ሜ ቁመቱ 30 ሳ.ሜ የሆነ ብዛቱ 2 (ሁለት) እና የፍሳሽ መውረጃ አሸንዳ ቦረንዳዩ ርዝመታቸው እያንዳንዳቸው 3 ሜትር ከ80 ሴ.ሜ ብዛት 4 (አራት) የሚያፈሰውን አሸንዳ (ቦረንዳዩ) ማንሳትና በጥንቃቄ በአዲሱ መልሶ የመስራት የባለሞያ የእጅ ዋጋ ጨምሮ ያገልግሎት ግዥ
Descriptionበኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ የሚገኘው ምግብ ጥራትና ደህንነት ምርመራ መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሚገኝበት ህንፃ ላይ በወቅቱ በሚጥለው ዝናብ ምክንያት ፍሳሹ እየገባ በሥራ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ በመሆኑ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማለትም የፍሳሽ መውረጃ አሸንዳ (ቦረንዳዩ) ርዝመቱ እያንዳንዱ 20ሜ ስፋቱ 40 ሴ.ሜ ቁመቱ 30 ሳ.ሜ የሆነ ብዛቱ 2 (ሁለት) እና ብዛቱ 4 (አራት) የፍሳሽ መውረጃ ቦረንዳዩ ርዝመታቸው እያንዳንዳቸው 3 ሜትር ከ80 ሴ.ሜ የሆኑ የተጠቀሱት ዕቃዎች እንዲገዛልን እንዲሁም ይህንን የሚሠራ ባለሙያ የአገልግሎት አስቸኳይ ግዥ እንዲፈፀም እንጠይቃለን፡፡
Procuring EntityEthiopian Food and Drug Authority
Reference NoEFDA-NCB-G-0003-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-05 09:06:32
Invitation Date2026-10-01 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Africa Avenue, bole road, near to shoa shopping center, Room 1st floor
Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 973088537
Email: affenwoldeamanual@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 5681, Postal Code: 5681

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፌት በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ የሚገኘው ምግብ ጥራትና ደህንነት ምርመራ መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሚገኝበት ህንፃ ላይ ያለውን የአሸንዳ (ቦረንዳዩ) ፍሳሽ ብልሽት በአካል ተገኝተው እንዲመለከቱ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

THE BIDDER HAS A RIGHET TO CANCEL BID FULLY AND PARTIALLY
Save Tender