Procurement of Construction Materials
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | procurement of construction material |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0028-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-02 14:24:00 |
| Invitation Date | 2026-10-01 11:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 Debre Berhan/ North Shewa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የማያስረክቡ ከሆነ ዋጋ አይሙሉ፡፡
ንብረቱ በእስፔኩ መሰረት በቴክኒካል ኮሜቴ ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና ዝርዝር መግለጫው/specification/ በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡