Tender Detail

Tender Details


Procurement of Sport Materials

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Sport Materials
Descriptionየተለያዩ የእስፖርትና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0130-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-05 17:00:00
Invitation Date2026-10-01 16:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ
ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 335590080
Email: yaekobteshome@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1000, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ(Valid Trade License)
  • •Vat Registration Certificate: የቫት ሰርተፍኬት (Vat registration certificate)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ሁሉም እቃዎች ኦርጅናል መሆን አለባቸው ኦርጅናል ያልሆነ እቃ መ/ቤት ክፍያ ሳይፈጽም ለአሸናፊው ተጫራች ተመለሽ ያደርጋል፡፡
ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት አላቀርብም ማለት በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ በጥንቃቄ መሙላት አለበት፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች አስረክበው እንደጨረሱ በቅ/ጽ/ቤቱ በሚመለከተው አካል በተፈለገው ጥራት ደረጃ መሆኑ ማረጋገጫ እንደተሰጠ ወድያውኑ ክፍያው ይፈጸማል፡፡
እቃ ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው ፡፡
Save Tender