Supply & fix Elevator እና Supply and fix Submersible Pump - የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/133/2026 እና DCE/SF/134/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሠንጠረዡ በዝርዝር የተጠቀሱትን የተለያዩ የአቅርቦት እና ገጠማ ሥራዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የዕቃውን አይነት | የፕሮጀክት ስም | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | Supply & fix Elevator | ለፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት | DCE/SF/133/2026 | ጥቅምት 04/2019 ዓ.ም 4:15 ሰዓት | ጥቅምት 04/2019 ዓ.ም 4:30 ሰዓት | 100,000.00 |
| 2 | Supply and fix Submersible Pump | ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን | DCE/SF/134/2026 | ጥቅምት 04/2019 8:15 ሰዓት | ጥቅምት 04/2019 ዓ.ም 8:30 ሰዓት | 100,000.00 |
ስለሆነም:-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ...ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ለያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) መቅረብ ይኖርባቸዋል::የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም::
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነዱ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ለያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አዲሱ ቢሮ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መከዴ ግቢ ውስጥ
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነዱ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0911171751/0913297297
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መከዴ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
✨ messages.ai_summary
Defense Construction Enterprise seeks bidders to supply and fix an elevator for the Federal Auditor General's Office and a submersible pump for the Federal Prison Commission. Bidders must be licensed in the field and submit renewed business license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration.
