Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineReporter
  • Bid Document Price500
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNo Specific Opening Date and Time
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

አሰይ ኃ/የተ/መሰ/ቁጠባናብድር ህብረት ሥራ ማህበር የ2017 እና የ2018 በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል::


የጨረታ ማስታወቂያ

አሰይ ኃ/የተ/መሰ/ቁጠባናብድር ህብረት ሥራ ማህበር የ2017 እና የ2018 በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚምታሟሉ አመልካቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆናቹን እየገለጽን ተሳታፊዎች ማሟላት ያለባቸው:-

  1. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የጸና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እና የስራ ፍቃድ ያሳደሰ፤
  2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ ምዝገባ እና ሰርተፊኬት /TIN/ ያላቸው::
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት /VAT/ ተመዝጋቢ. የሆነ፤
  5. የዘመኑን የስራ ግብር ስለመክፈሉ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  6. በህብረት ሥራ ኦዲት ላይ የተረጋገጠ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል::
  7. ከህብረት ስራ ማህበሩ አባል ያልሆኑና የጥቅም ግጭት የሌለባቸው::
  8. በቂ ሙያዊ ብቃት እና በህብረት ሥራ ማህበራት የኦዲት ሥራ ልምድ ያላቸው ሠራተኞች ስለመኖራቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
  9. ከፍተኛ ጥራት ያለው የኦዲት አገልግሎት በማቅረብ ረገድ ጥሩ የስራ መዝገብ ያለው
  10. በኦዲት ሙያ ቢያንስ ሁለት አመት የሰራ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት አዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 8 መገናኛ ማራቶን ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 416 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በአካል በመገኘት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ህብረት ስራ ማህበሩ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

✨ messages.ai_summary
Asey Savings and Credit Cooperative seeks bidders to audit its 2017 and 2018 budget year accounts. Eligible bidders must hold a valid AABE professional competency certificate, renewed business license, TIN, VAT registration, and tax clearance, with proven cooperative audit experience preferred.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender