Procurement of Maintenance and Repair Service
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የፍሪጅ ጥገና MODEL GARAD |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0159-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-30 10:04:00 |
| Invitation Date | 2026-09-29 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006 ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 912899927 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 80129, Postal Code: 80129 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Valid Trade License
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የፍሪጅ ጥገና MODEL GARAD
በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የፍሪጅ ጥገና MODEL GARAD የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አካል በመምጣት መጠገን እና በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት መስራት ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል፡፡
4. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
5. የፍሪጅ ጥገና MODEL GARAD በመስሪያ ቤታችን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አካል በመምጣት መጠገን ግዴታ አለባት የሞተር ችግር AC gas ነው