የ2025/26 በጀት ዓመት ዓመታዊ መጽሔት (Annual Report Magazine) ህትመት ግልጽ ጨረታ - ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ
Abay Insurance S.C. (ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
አባይ ኢንሹራንስ አ.ማ. በኢንሹራንስ ንግድ ፈቃድ እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 86/1994 መሠረት በሐምሌ 2010 ዓ.ም. የተቋቋመ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ኩባንያው በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በሚገኙ 54 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በኩል የጠቅላላ መድን እና የረጅም ጊዜ (የሕይወት መድን) አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል:: ኩባንያው ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ተከታታይ ዕድገት ከማስመዝገቡም ባለፈ በተለያዩ የንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ የረዥም ጊዜ ደንበኞች ጋር ዘላቂና ፍሬያማ የንግድ ግንኙነት መመሥረት ችሏል::
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ በቅርብ ጊዜ ለሚያሳትመው የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን የሚያሳይ ዓመታዊ መጽሔት ለማሳተም ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና እና በዘርፉ ረዥም ዓመት ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም የህትመት ድርጅት መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን::
SPECIFICATION FOR ANNUAL REPORT MAGAZINE
| S.No | List of Specification | Description of Specification |
| 1 | Product name: | Annual Report Magazine |
| 2 | Paper type: | A4 Paper with matt lamination |
| 3 | Color | Full Color |
| 4 | Paper gram |
|
| 5 | Required quantity |
|
| 6 | Package | - |
| 7 | Design & delivery date |
|
| 8 | Sample | The supplier must provide sample product to the Company & get approval before publishing in bulk |
| 9 | Delivery time of sample product | 7 days after the design is approved by the Company |
| 10 | Delivery time of final product | 20 days after sample approval |
- ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ድረስ ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 በኩባንያው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል::
- ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶችን እያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመቅረብ ወይም በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ::
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ስልክ ቁጥር 0115 15 87 03
✨ messages.ai_summary
Abay Insurance S.C. invites legally licensed, experienced printing firms to bid for producing its 2025/26 Annual Report Magazine: A4, full color, matt laminated, perfect bound, with design, sample approval, and delivery required. Bidders must submit a renewed business license, TIN and VAT registration certificates, and related documents.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
