Tender Detail

Tender Details

  • Company የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ሁንዴ ሪዞርት ፊት ለፊት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913498973
  • Website
  • Deadline16 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበእለቱ በ4፡30
  • Categories Maintenance And Repair , Vehicle (Garage Service)

የመነ አብቹ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪቤቶች የተለያዩ አውቶሞቢሎችን ለማስጠገን የጥገና ገራጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መነ አብቹ/002/2019

የመነ አብቹ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪቤቶች የተለያዩ አውቶሞቢሎችን ለማስጠገን የጥገና ገራጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይኖርበታል።

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያወጡና የተሰጣቸው ንግድ ፈቃድ (አንድ) ዓመት የሞላው ከሆነ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው ፤የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) እና በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. በወጣው ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11:30 የግዢና ንብረት አስተዳደር ከፍል በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና ማስገባት የምትችሉ ሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ ሳጥኑ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ይታሸግና በእለቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በሚመለከት አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  5. በግዢ ፈጻሚ መ/ቤት እና በአሸናፊው መካከል የተለየ ስምምነት ከሌለ በስተቀርአመቱን ሙሉ የሚሰራ (የሚጠግን)ይሆናል፡፡
  6. በጨረታ ለምትወዳደሩ የምስጋና ወረቀት እና ልምድ ያለው ይበረታታል ፡፡
  7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ የመነ አብቹ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ሁንዴ ሪዞርት ፊትለፊት

* ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0913498973/0934155617/0911532872/

የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Mene Abchu Sub-city Finance Office seeks a garage service provider to repair various automobiles for sector offices in the sub-city. Bidders must hold a valid renewed business license, TIN, VAT registration, and supplier registration certificate. One original and one copy of the bid document required.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender