ለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት |
| Description | ለቅ/ፅ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0119-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-28 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-25 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | near to sunny side hotel, Room 2nd floor room number 205 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335511602 Email: betewodros@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: renewed for the budget year Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Other Documents: ናሙናዎችን በአካል መጥተዉ ለማየታቸዉነ መስሪያቤቱ ያዘጋጀዉ ቅጽ ላይ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል በመቅረብ መፈረምና ማህተም በመምታት ሲስተሙ ላይ ማያያዝ አለባቸው
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊው ድርጅት እቃውን ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ የማምጣት ግዴታ ያለባቸው መሆኑን ማወቅ አለባቸው
ናሙና በአካል መተዉ ለማየታቸዉ መስሪያቤቱ ያዘጋጀዉ ቅጽ ላይ ዋጋ ማቅረቢያው ከመከፈቱ በፊት በአካል መተዉ መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸዉ”
ማንዋል ደረሰኝ የሚጠቀሙ ከሆነ አዲሱ የታደሰ QR-code ያለው ደረሰኝ መሆን አለበት
ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉውን የመሰረዝ መብት አለው
ናሙና በአካል መተዉ ለማየታቸዉ መስሪያቤቱ ያዘጋጀዉ ቅጽ ላይ ዋጋ ማቅረቢያው ከመከፈቱ በፊት በአካል መተዉ መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸዉ”
ማንዋል ደረሰኝ የሚጠቀሙ ከሆነ አዲሱ የታደሰ QR-code ያለው ደረሰኝ መሆን አለበት
ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉውን የመሰረዝ መብት አለው
