Tender Detail

Tender Details


Procurement of Stationary Materials

Debre Birhan University


Tender Information

TitleProcurement of Stationary Materials
Descriptionየሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች አጋዥ መጽሃፍትና ደብተር ግዥ
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0019-2019-PUR
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-09-28 09:00:00
Invitation Date2026-09-25 15:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:tebse, Room G-17
db, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: VTL
  • •Vat Registration Certificate: VRC
  • •Business Organization Registration Certificate: BORC
  • •Other Documents: TIN,NO,

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 አሸናፊ ድርጅት በተጠየቀው ዝርዝር መግለጫ (ስፔክ) መሰረት ያሸነፈውን እቃዎች የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
 ውድድሩ በጥቅል ዋጋ (በሎት) ስለሆነ ተጫራቾች ሁሉም የእቃ አቅርቦት ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ሁሉም ላይ ዋጋ ካልሞሉ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
 አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን እቃ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ ንብረቱን ገቢ ማድረግ(ማስረከብ) አለበት፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎረማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender