Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
  • Address , Phone: +251911984467
  • Website
  • Deadline07 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 ብር
  • Bid Security200,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional)
  • opening dateመስከረም 27/2019 4፡30 ሰዓት
  • Categories Spare Parts , Vehicles Rent , Machinery

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ብግጫ/3A/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/09 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1 እና በሎት 2 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት የሎት ቁጥር የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የማይመለስ በብር የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን እና ሰዓት
        የመዝጊያ ቀን የመዝጊያ ሰዓት የመከፈቻ ሰዓት
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫ ሎት1 200,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል 300 መስከረም 27/2019 4:00 4፡30
የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ሎት2 200,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል 300 መስከረም 27/2019 4:00 4፡30

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፤ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስከር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ እማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው መስከረም 27/2019 ዓ/ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴከኒካል የጨረታ ሰነድ የመከፈቻ ስነ-ሥርዓት ይከናወናል፡፡

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤ ስልክ ቁጥር፡- +251 913514061 ወይም +251-911157091 ፋክስ ቁጥር 0114421312

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Agricultural Works Corporation seeks bidders for construction equipment spare parts (Lot 1) and transport rental services (Lot 2) via open tender. Bidders need a 2018 trade license, TIN, VAT registration, EGP supplier certificate, and tax clearance.
Save Tender