Tender Detail

Tender Details

  • Company ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ
  • Address ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል : ወላይታ ዞን : ሶዶ ከተማ ፡ ድል በጌሬራ ቀበሌ, Phone: 046-5510071
  • Website
  • Deadline07 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security2%
  • opening dateመስከረም 27/2019 ዓ.ም ከቀኑ10፡00 ሰዓት
  • Categories Agricultural

ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ ጽ/ቤት

ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ


ካቶስከ ካሪታስ ኢትዮጵያ-ሶዶ

CATHOLIC CARITAS ETHIOPIA SODDO

Fax 251646- 5512063/62

E-mail eccscs 2020@gmail.com

የጨረታ ማስታወቂያ

ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ ጽ/ቤት Agriculture-focused Dignified Employment for Youth ADEY በተሰኘ ፕሮጀክት ከ Master Card Foundation በATI በኩል በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች (አበላ አባያ፣ ዳራማሎ ፣ ደራሼ ፣ ኮልሜ እና ሎማ ቦሳ (ዳውሮ)) ወረዳዎች ለሥራ-አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞከት የሚሆኑ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል::

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሥፈርቶችን-

1. በዘርፉ ለአመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ፤

3. የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎችን፤

4. ቀደም ሲል ተመሳሳይ ሥራ የሠሩበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ወይም የካምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ፣

5. ካሸነፉበት ወረዳ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በተቀመጠዉ መስፈርት መሰረት ገዝቶ ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣

6. ጨረታው ክፍት በሆነ አሰራር ይፈፀማል፣

7. ዝርዝር መረጃ የያዘውን መወዳደሪያ ሰነድ ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን መስከረም 14/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 27/2019 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በካቶሊክካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በድርጅቱ ስም በኢት/ያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000018269221 (ECS SDCO SEVERANCE FUND) በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ጽ/ቤት ቢሮ በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ::

8. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2% የጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል::

9. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ምልክት የተደረገበት አንድ “ኦሪጅናል'' እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያዉ በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ “ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት ማስገባት ይኖርባቸዋል::

10.ጨረታው ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው የሥራ ቀን ማለትም መስከረም 27/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ 10፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት ቢሮ ይከፈታል::

11.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠራዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ∶- ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል : ወላይታ ዞን : ሶዶ ከተማ ፡

ድል በጌሬራ ቀበሌ

✨ messages.ai_summary
Catholic Caritas Ethiopia seeks bidders to supply local/crossbred sheep and goats for rearing and fattening under its ADEY project, for distribution to unemployed youth in five South Ethiopia districts. Open to VAT-registered firms with renewed trade license, tax registration, and prior similar experience.
Save Tender