Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Debark University


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
DescriptionProcurement of Construction Materials ላሜራ
Procuring EntityDebark University
Reference NoDKU-NCB-G-0001-2019-PUR
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-09-24 09:36:21
Invitation Date2026-09-22 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:North gondar, Room g+3
Debark, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 585558032
Email: chalachew2112@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 90, Postal Code: -

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  ማንኛውም ተጫራጭች ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ያሰርዛል፡፡  ማንኛውም ተጫራች በሚወዳደርበት ተመሳሳይ የንግድ ስራ ፍቃድ የታክስ ክሊራንስ ማያያዝ አለበት ወይም የታክስ ክሊራንስ የማያቀርብ ከሆነ የታክስ ክሊራንስ የማያስፈልግ መሆኑን ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህ የማይቀርብ ከሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡  ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ 30 /ሰላሳ/ ደቂቃ ውስጥ የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር በሲስተሙ ብቻ ሸር ማድረግ ወይም መላክ የሚኖርበት ሲሆን ያላደረገ ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሳይከፈት ቀርቶ የላኩትን ብቻ የምናስተናግድ እና ግምገማው የሚከናወን ይሆናል፡፡
Save Tender