Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline24 Sep 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

Procurement of Printing and Publishing Services

Ministry of Defense


Tender Information

TitleProcurement of Printing and Publishing Services
Descriptionዘ-ሊደር (The Leader) መጽሔት ቴክስት 1ዐዐ ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 25ዐ ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ ብዛት 80፤የተማሪ መመረቂያ መጽሄት ቴክስት 1ዐዐ ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 25ዐ ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ 100፤የጥሪ ካርድ ወረቀት A5፤ባነር 5 ሜትርxበ 90 ሴ.ሜ ብዛት 01 እና ባነር 4.10 ሜትር xበ1.5ሴ.ሜ ብዛት 07፤ረጅሙ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ 20 ሜትር x 1.50 ሜትር፤የተመራቂ ተማሪዎች ፎቶ ግራፍ በመስሪያ ቤታችን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአካል በመምጣት መንሳት የምችል ግዥ
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0116-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-24 15:00:00
Invitation Date2026-09-23 15:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006
ADDIS ABABA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 011226507
Email: tadasaagaa@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 80129, Postal Code: 80129

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም ዘ-ሊደር (The Leader) መጽሔት ቴክስት 1ዐዐ ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 25ዐ ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ ብዛት 80፤የተማሪ መመረቂያ መጽሄት ቴክስት 1ዐዐ ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 25ዐ ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ 100፤የጥሪ ካርድ A5፤ባነር 5ሜትርxበ90 ሴ.ሜ እና ባነር 4.10 ሜትር xበ1.5ሴ.ሜ፤ረጅሙ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ 20 ሜትር x 1.50 ሜትር እና የተመራቂ ተማሪዎች ፎቶ ግራፍ በመስሪያ ቤታችን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አካል በመምጣት መንሳት ጥራት ያለዉ ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዘ-ሊደር (The Leader) መጽሔት ቴክስት 1ዐዐ ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 25ዐ ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ ብዛት 80፤የተማሪ መመረቂያ መጽሄት ቴክስት 1ዐዐ ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 25ዐ ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ 100፤የጥሪ ካርድ A5፤ባነር 5ሜትርxበ90 ሴ.ሜ እና ባነር 4.10 ሜትር xበ1.5ሴ.ሜ፤ረጅሙ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ 20 ሜትር x 1.50 ሜትር እና የተመራቂ ተማሪዎች ፎቶ ግራፍ በመስሪያ ቤታችን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አካል በመምጣት መንሳት ግዥ ጥራት ያለዉ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ፡፡
4. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
5. ዘ-ሊደር (The Leader) መጽሔት ቴክስት 1ዐዐ ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 25ዐ ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ ብዛት 80፤የተማሪ መመረቂያ መጽሄት ቴክስት 1ዐዐ ግራም በሙሉ ቀለም ህትመት እና ከቨር 25ዐ ግራም አርት ሙሉ ቀለም ህትመትና ማት ላምኔት እና የገጽ 100፤የጥሪ ካርድ A5፤ባነር 5ሜትርxበ90 ሴ.ሜ እና ባነር 4.10 ሜትር xበ1.5ሴ.ሜ፤ረጅሙ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ 20 ሜትር x 1.50 ሜትር እና የተመራቂ ተማሪዎች ፎቶ ግራፍ በመስሪያ ቤታችን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አካል በመምጣት መንሳት ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
6. በተመራቂ ተማሪዎች ፎቶ ግራፍ አሸናፊው ድርጅት በመስሪያ ቤታችን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አካል በመምጣት ፎቶ ግራፍ መንሳት ግዴታ አለባት
Save Tender