Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline25 Sep 2026, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ቢን ካርድ፣ ባለ አርማ ወረቀት እና አክሮን ክላሰር ህትመት ግዥ ነው፡፡

Ministry of Revenue


Tender Information

Titleገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ቢን ካርድ፣ ባለ አርማ ወረቀት እና አክሮን ክላሰር ህትመት ግዥ ነው፡፡
Descriptionቢን ካርድ፣ ባለ አርማ ወረቀት እና አክሮን ክላሰር ህትመት ግዥ ነው፡፡
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0106-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-25 08:30:00
Invitation Date2026-09-23 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302
Dire Dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913201833
Email: raheltm1833@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 34, Postal Code: 11

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
 አሸናፊ የሆነው ድርጅት አጠቃላይ የህትመት ስራውን ከማከናወኑ በፊት ለሚወዳደርበት አንድ ሳምፕል ማሳየት እንዳለበት እና የጽሑፍ ስራዎቹን ታይተው ትክክለኘነቱ ሲረጋገጥ አጠቃላይ ህትመት የሚከናወን መሆኑን ማወቅ ይጠበቅበታል፤
 አሸናፊው ድርጀት የሚሰራው ህትመት በተሰጠው መስፈርት መሰረት ሲሆን ከተጠየቀው መስፈርት ውጪ ከሆነ ድርጅቱ በራሱ ወጪ በድጋሚ ጥራት ያለውን ስራ ሰርቶ ያስረክባል፤
 አሸናፊ የሆነው ድርጅት በፍላጎት መግለጫ ላይ በተቀመጠው መሰረት ሰርቶ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ድረስ ማስረከብ ይጠበቅበታል
 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታወን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤
Save Tender