Tender Detail

Tender Details

  • Company Livestock Development Institute
  • Address , Phone: +251947391584
  • Website
  • Deadline24 Sep 2026, 4:31 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment

Procurement of ICT Equipment

Livestock Development Institute


Tender Information

TitleProcurement of ICT Equipment
DescriptionProcurement of Power Supply/የሌኖቮ ዴስክቶፕ የሲስተም ዩኒት ፓወር ሰፕላይ ግዥ/
Procuring EntityLivestock Development Institute
Reference NoLDI-NCB-G-0013-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-24 16:31:30
Invitation Date2026-09-23 15:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Addis ababa, Room 003
akakikalite, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 938921061
Email: mameabate321@Gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 22692, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1.ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት በተቀመጠው የዕቃ ዝርዝር መግለጫ መሰረት ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል።
2.አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎችን ኢንስቲትዩቱ ድረስ በማቅረብ በባለሙያ ታይተው ገቢ ሲሆን ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።
3. ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት ጥራት እቃ ዋጋ መስጠጥ እና ናሙና ማቅረብ የግድ ሲሆን ፕሮፎርማው ከመከፈቱ በፊት ናሙናውን በአካል ማቅረብ አለባቸው
4. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
5. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን እና አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ ድረስ ማቅረብ አለበት
6. ፕሮፎርማው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕርፎርማዉን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
Save Tender