Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline24 Sep 2026, 5:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

Procurement of Sanitary Items

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Sanitary Items
Descriptionlot 001 ኤርፍሬሽነር እና የባህር ዛፍ ዘይት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0094-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-24 17:00:00
Invitation Date2026-09-23 16:15:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor
አዲስ አበባ (Addis Ababa), Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት በሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
ተወዳዳሪዎች ኮሚሽኑ ያዘጋጀውን ናሙና የማየት ግዴታ አለባቸው፡፡ናሙና ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡ አሸናፊ የሆነው ተወዳዳሪ በኮሚሽኑ ናሙና መሰረት ያሸነፈበትን ዕቃ የጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender