Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በመሃንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሸን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል
  • Address , Phone: 0930 603 949
  • Website
  • Deadline22 Sep 2019, 4:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price500/አምስት መቶ ብር/ የማይመለስ ብር
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2019-09-22 04:30
  • Categories Building Materials , Steel, Metals And Aluminium , Construction Materials And Raw Materials

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በመሃንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሸን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎችን በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በመሃንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሸን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል


ግንባታ ፕሮጄክት ግዥ ክፍል በሀገር ውስጥ ለሚፈፀሙ ዕቃዎች እና ተዛማጅ አገልግሎቶች ግዢ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ

 

የሚገዛው ዕቃ አይነት

1.      Sand (high quality river sand

2.    Stone For Crusher which the maximum size of the stone should be 30cm

3.    Eucalyptus wood (8-12mm dia Thickness) L=8mAtena

4.    20 cm thick class B hollow concrete block (HCB)

5.    15 cm thick class B hollow concrete block (HCB)

6.    10 cm thick class B hollow concrete block (HCB)

የግዢው መለያ ቁጥር መሃ/ዋ/መ/ኮንሰ/መ/ህ/ምዕ/ግ/የሠ/ሆ/ግ/ጨ/ቁ 01/2019

የግዥው ዘዴ ግልፅ ጨረታ

የጨረታ ሰነዱ የሚወጣበት ቀን በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን መስከረም 12/2019 ዓ/ም ጀምሮ ነው።

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መ/ቁጥር መ/መ/ዋ/መ/ ኮ/ መምሪያ/ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ግ/ጨ/ቁ 01/2019 የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ የነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት።

በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሚወዳደሩበት

1.      የንግድ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2.    የተጨማሪ እሴት ታክስ (Value added tax) ተመዝጋቢ የሆኑ

3.    የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡

4.    በመንግስት መስሪያ ቤቶች ጨረታ እንዳይሳተፉ ያልታገዱ

5.    ጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ብር መሰረት ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (በ CPO) ወይም የባንከ ጋረንቲ ማስያዝ የሚችሉ።

6.    የአሽናፊ አሸናፊ ተጨራቾች ውል ሲፈፅሙ ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) ለውሉ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

7.    ተጨራቾች አሸንፈው ዕቃ ሲያቀርቡ ወይም ገቢ ሲያደርጉ ህጋዊ የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ እና በኢ/ያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ዘወትር በሥራ ቀናት ከ2፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ባለ ጊዜ ውሰጥ በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሽን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት በመቅረብ ለዚህ ጨረታ በአማርኛ የተዘጋጀውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ጨረታ ሰነድ 500/አምስት መቶ ብር/ የማይመለስ ብር በመክፈል ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡

የጨረታ ሳጥን መከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሽን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ሲሆን የሰነድ ማስገቢያው ጊዜም የጨረታ ሰነድ ከተገዛበት ቀን ጀምሮ እሰከ መዝጊያው ዕለት ድረስ ሲሆን

የመክፈቻ ቀንና ሰዓት፡- መሰከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል፡

የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኃላ ዘግይቶ የሚደርስ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

❖ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ግቢ ልዩ ቦታው (ጉቴ)

ስልክ፡- 0930 603 949 / 0921 279 654

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በመሃንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሸን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Procurement of construction materials for the Nekemte West Front Army Hospital project: high-quality river sand, crusher stone (max 30cm), eucalyptus wood, and class B hollow concrete blocks (20cm, 15cm, 10cm). Open to licensed, VAT-registered suppliers with valid tax clearance.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender