የኢትዮጵያ የግል ሆስፒታሎች እና የጤና ማዕከላት የ 2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግል ሆስፒታሎች እና የጤና ማዕከላት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የግል ሆስፒታሎች እና የጤና ማዕከላት የ 2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በዘርፉ ልምድ ያላችሁ ኦዲተሮች በጨረታው እንድትሳተፉ ይፈለጋል፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ
1. የግብር ክሊራንስ
2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
3. ምዝገባ ሰርተፍኬት
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆነ የምዝገባ ሰርተፍኬት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለ ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዶቹን በአለም ሀይሌ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 ማስገባት አለባቸው፡፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠጠ መረጃ 09-13-15-24-31/09-64-01-26-43
የኢትዮጵያ የግል ሆስፒታሎች እና የጤና ማዕከላት
✨ messages.ai_summary
Ethiopia's private hospitals and health centers seek experienced auditors to externally audit their 2018 budget year financial documents. Bidders must submit tax clearance, renewed business license and taxpayer ID, registration certificate, and VAT registration certificate if applicable.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
