Tender Detail

Tender Details


Procurement of Stationary Materials

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleProcurement of Stationary Materials
Descriptionለድራዳዋ ፌደራል ገቢዎች ሚ/ር የገቢዎች ሚኒስቴር ድራዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የግብር ከፋዮች ማኀደር ክፍል አባሪ ማኀተም አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0099-2019-PUR
Procurement MethodDirect
Submission Deadline2026-09-24 08:30:00
Invitation Date2026-09-22 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ድ/ዳ መሶብ ፊለፊት ካሊድ ህንጻ, Room 302
ድሬዳዋ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920461769
Email: Ttechanu@gmil.com
Mailing Address:P.O. Box 34, Postal Code: 11

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1-ተጋባዡ አሸናፊ ያሸነፈበባቸውን እቃዎች ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጋባዡ ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
2- ተጋባዡ አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
3-ተጋባዡ የተሰነጠቀ፣የተሰበረ ወይም የተሸራረፈ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል ወይም ያስተካክላል ፡፡
4- ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5-ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
Save Tender