በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.DA አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት
ለተሰያዩ ሳይቶች ስገልግሎት የሚውሱ የግንባታ ግብዓቶች ግልጽ ጨረታ
ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ኮ/ዲ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/34/2018
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-
- ሎት 1. አልሙኒየም supply and fix
- ሎት 2. የተለያዩ የግራናይት አይነቶች ግዥ
- ሎት 3. የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ
- ሎት 4. passenger lift supply and fix
- ሎት 5. የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
- በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.DA አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1፣ 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ለሎት 2፣ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ለሎት 3፣ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ለሎት 4፣ 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/፣ ለሎት 5፣ 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና (unconditional bid bond guarantes) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ይዘጋል፡፡
- ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ
ስልክ 0911156036/0920276648
ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት
✨ messages.ai_summary
Supply of construction materials for various sites: Lot 1 aluminium supply and fix; Lot 2 granite; Lot 3 electrical items; Lot 4 passenger lift supply and fix; Lot 5 sanitary items. Open to registered suppliers with renewed trade licence and tax compliance, who must attach proof of registration.
