በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ 14 ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የመዝገብ ቤት የዕቃ ግ/ቤት ሼልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ሸ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019
በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ 14 ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የመዝገብ ቤት የዕቃ ግ/ቤት ሼልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
| የዕቃው አይነት | የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
| የመዝገብ ቤት እና የዕቃ ግ/ቤት ሼልፍ | መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት | መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም 4:30 ሰዓት | ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እ.ታ ሰርተፍኬት፣ የግብርከፋይ መለያ ቁጥር እና ከገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et ድህረ ገጽ ላይየአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር በላይ 400 (አራት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አካውንት ቁጥር1000482105592 EEU-ፊንፊኔ ዙሪያ ዲስትሪክት በሚለው በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. አድራሻ፡- 22 ድንበሯ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡፡
6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) "Ethiopian Electric Utility-Sheger Region" ስም የተዘጋጀ መሆን ይኖርበታል፡፡
7 የጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከባንከ ማቅረብ አለባቸው ፡፡
8.ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ _ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ኢ/ኤ/አ/ሸገ/ሪጅ/ግ/ጨ/002/2019 የሚል በማድረግ እስከ መስከረም 22/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚያው ቀን መስከረም 22/2019 ዓ.ም 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
9. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘብት ይከፈታል፡፡
10. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-011-522-65-04 መደወል ይችላሉ፡፡
11. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በኢትዮጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን
